Numbers 26:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ደቂ ስምኦን ከከም ዓሌቶም፡ ካብ ነሙኤል ዓሌት ነሙኤላውያን። ካብ ጃሚን ዓሌት ጃሚናውያን፤ ካብ ጃጊን ስድራቤት ጃጊናውያን፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የስምዖንም ልጆች በየወገናቸው፤ ከናሙሄል የናሙሄላውያን ወገን፥ ከኢያሚን የኢያሚናውያን ልጆች ወገን፥ ከያክን የያክናውያን ልጆች ወገን፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
የስምዖን ልጆች በየወገናቸው፤ ከነሙኤል የነሙኤላውያን ወገን፥ ከያሚን የያሚናውያን ወገን፥ ከያኪን የያኪናውያን ወገን፥ ከዛራ የዛራውያን ወገን፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በየወገናቸው የስምዖን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከነሙኤል የነሙኤላውያን ወገን፥ ከያሚን የያሚናውያን ወገን፥ ከያኪን የያኪናውያን ወገን፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ስሞና ዛራቱ ባረንቱ ያራን ያራን: ነሙኤላ ያራቱዋ፥ ያሚና ያራቱዋ፥ ያኪና ያራቱዋ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Simoona zaratuu barenttu yaran yaran: Nemu'eela yaratuwaa, Yaamiina yaratuwaa, Yaakiina yaratuwaa,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Simoona zarkkefe yelettidayti Namu7eelenne iza zereththata, Yaaminenne iza zereththata, Yaakinenne iza zereththata,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሲሞና ዛርኬፌ ዬሌቲዳይቲ ናሙኤሌኔ ኢዛ ዜሬታ፥ ያሚኔኔ ኢዛ ዜሬታ፥ ያኪኔኔ ኢዛ ዜሬታ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ስሞና ዘረይ ባንታ ኮቻን ኮቻን፥ ነሙኤላ ኮቻ፥ ያምና ኮቻ፥ ያክና ኮቻ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Simoona kochati banta kochan kochan, Nemu7eela kochaa, Yamina kochaa, Yakina kochaa,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
የስምዖን ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በነሙኤል በኩል፣ የነሙኤላውያን ጐሣ፤ በያሚን በኩል፣ የያሚናውያን ጐሣ፤ በያኪን በኩል፣ የያኪናውያን ጐሣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
የስምዖን ነገድ ተወላጆች፦ ነሙኤል፥ ያሚንና፥ ያኪን፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ደቂ ስምኦን በብዓሌቶም እዞም ዝስዕቡ እዮም፦ ካብ ዓሌት ነሙኤል ነሙኤላውያን፥ ካብ ዓሌት ያሚን ያሚናውያን፥ ካብ ዓሌት ያኪን ያኪናውያን፥
Amharic Tigrinya 2011
ደቂ ስምኦን በብዓሌቶም፡ ካብ ነሙኤል ዓሌት ነሙኤላውያን፡ ካብ ያሚን ዓሌት ያሚናውያን፡ ካብ ያኪን ዓሌት ያኪናውያን፡