Numbers 3:41 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣብ ክንዲ ኵሎም በዅሪ ደቂ እስራኤል ከኣ ንሌዋውያን ውሰዱለይ፣ ኣነ እግዚኣብሄር እየ። ካብ ጥሪት ደቂ እስራኤል ድማ ኣብ ክንዲ ኵሎም በዅሪ ጥሪት ሌዋውያን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ሌዋውያንንም በእስራኤል ልጆች በኵር ሁሉ ፋንታ፥ የሌዋውያንንም እንስሶች በእስራኤል ልጆች እንስሶች በኵር ሁሉ ፋንታ ለእኔ ለእግዚአብሔር አድርጋቸው” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ሌዋውያንንም በእስራኤል ልጆች በኵር ሁሉ ፋንታ፥ የሌዋውያንንም እንስሶች በእስራኤል ልጆች እንስሶች በኵር ሁሉ ፋንታ ለእኔ ለእግዚአብሔር ውሰድ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ሌዋውያንንም በእስራኤል ልጆች በኩር ሁሉ ፋንታ፥ የሌዋውያንንም እንስሶች በእስራኤል ልጆች እንስሶች በኩር ሁሉ ፋንታ ለእኔ ትወስዳለህ፥ እኔ ጌታ ነኝ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
እስራኤላቱዋን ባይራ የለቴዳ ኡባ ኮታዉ ሌዋቱዋ ታዉ አካ፤ ቃይ እስራኤላቱዋ መህያን ባይራ የለቴዳ ኡባ ኮታዉ ሌዋቱዋ መህያ ታዉ አካ። ታን መና ጎዳ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Israa'eelatuwaan bayira yeletteedda ubbaa kotaw Leewatuwaa taw akka; k'ay Israa'eelatuwaa mehiyaan bayira yeletteedda ubbaa kotaw Leewatuwaa mehiyaa taw akka. Taani Med'inaa Godaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Isra7eele asaa bayra nayta ubbaa saama Lewe nayta, hessaththoka Isra7eele asaa mehe bayra ubbaa saama Lewe qommota mehe ekka; Tani GODAA» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኢስራኤሌ ኣሳ ባይራ ናይታ ኡባ ሳማ ሌዌ ናይታ፥ ሄሳካ ኢስራኤሌ ኣሳ ሜሄ ባይራ ኡባ ሳማ ሌዌ ቆሞታ ሜሄ ኤካ፤ ታኒ ጎዳ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
እስራኤለ ባይራ አደ ናይታ በሳን ሌወታ፥ ቃስ እስራኤለ ባይራ መህያ በሳን ሌወታ ባይራ መህያ ታዉ ኤካ። ታኒ ጎዳ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Isra7eele bayra adde nayta bessan Leeweta, qassi Isra7eele bayra mehiya bessan Leeweta bayra mehiya taw eka. Taani Godaa” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በኵር በሆኑት በእስራኤላውያን ልጆች ሁሉ ምትክ ሌዋውያንን እንዲሁም በኵር በሆኑት በእስራኤላውያን ከብቶች ሁሉ ምትክ የሌዋውያንን ከብቶች ለእኔ አድርጋቸው፤ እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነኝ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
በእስራኤል የበኲር ልጆች ሁሉ ምትክ ሌዋውያንን እንዲሁም በእስራኤላውያን የእንስሶች በኲር ሁሉ ምትክ የሌዋውያንን እንስሶች ውሰድ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ክንዲ ዅሎም በዅሪ ደቂ እስራኤል፥ ሌዋውያን ንኣይ ይኹኑ። ክንዲ በዅሪ ኸፍቲ ደቂ እስራኤል ድማ ኸፍቲ ሌዋውያን ንኣይ ይኹና። ኣነ እግዚኣብሄር እየ በሎ።”
Amharic Tigrinya 2011
ኣነ እግዚኣብሄር እየ፡ ንሌዋውያን ኣብ ክንዲ ኹሎም በኹሪ ኣብ ደቂ እስራኤል፡ ማል ሌዋውያን ድማ ኣብ ክንዲ በኹሪ ማል ደቂ እስራኤል ንኣይ ውሰዶም።