Proverbs 24:36 — Compare Translations

1 translations compared side by side

Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እጅግ ጠግቤ ሐሰተኛ እንዳልሆን፦ እግዚአብሔርስ ማን ነው? እንዳልል፤ ድሃም እንዳልሆን፥ እንዳልሰርቅም፥ በአምላኬም ስም በሐሰት እንዳልምል።