Proverbs 24:56 — Compare Translations

1 translations compared side by side

Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
በአባቱ የሚሥቅ፥ የእናቱንም እርጅና የሚያክፋፋ ዐይንን የሸለቆ ቍራዎች ያወልቁታል፥ የአሞራዎች ግልገሎችም ይበሉታል።