Proverbs 24:72 — Compare Translations

1 translations compared side by side

Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ወተትን እለብ ቅቤ ይሆንልሃል፥ አፍንጫንም ብትጨምቅ ደም ይወጣል፤ እንዲሁም ነገርን መጐተት ጭቅጭቅንና ቅጣትን ያወጣል።