Psalms 34:23 — Compare Translations

2 translations compared side by side

Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አቤቱ ተነሥ፥ ፍር​ዴ​ንም አድ​ምጥ፥ አም​ላኬ ጌታ​ዬም፥ በክ​ር​ክሬ ጊዜ ተነሥ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የባርያዎቹን ነፍስ ጌታ ይቤዣል፥ ወደ እርሱ የሚጠጉ ሁሉ አይፈረድባቸውም።