Psalms 49:21 — Compare Translations
2 translations compared side by side
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ይህን አድርገህ ዝም አልሁህ፤ ኀጢአት አማረችህን? እኔ እንዳንተ እሆን ዘንድ ጠረጠርህ? በፊትህ ቆሜ ልዝለፍህ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አእምሮ የሌለው ክቡር ሰው እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ።
Recommended Reading