bible
ra
🌐 Language
English
Español
Français
Deutsch
Português
Italiano
Nederlands
Русский
中文
日本語
한국어
العربية
Türkçe
Tiếng Việt
ไทย
Indonesia
All Languages
Home
/
Amharic
/
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
/
1 Chronicles 3
1 Chronicles 3
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
← Chapter 2
Jump to:
Chapter 1
Chapter 2
Chapter 3
Chapter 4
Chapter 5
Chapter 6
Chapter 7
Chapter 8
Chapter 9
Chapter 10
Chapter 11
Chapter 12
Chapter 13
Chapter 14
Chapter 15
Chapter 16
Chapter 17
Chapter 18
Chapter 19
Chapter 20
Chapter 21
Chapter 22
Chapter 23
Chapter 24
Chapter 25
Chapter 26
Chapter 27
Chapter 28
Chapter 29
Chapter 4 →
1
በኬብሮን ለዳዊት የተወለዱለት ልጆች እነዚህ ናቸው። በኵሩ አምኖን ከኢይዝራኤላዊቱ ከአኪናሆም፥ ሁለተኛውም ዶለህያ ከቀርሜሎሳዊቱ ከአቢግያ፥
2
ሦስተኛው አቤሴሎም ከጌድሶር ንጉሥ ከተልማይ ልጅ ከመዓካ፥ አራተኛው አዶንያስ ከአጊት፥
3
አምስተኛው ሰፋጥያስ ከአቢጣል፥ ስድስተኛው ይትርኃም ከሚስቱ ከዔግላ።
4
እነዚህ ስድስቱ በኬብሮን ተወለዱለት፤ በዚያም ሰባት ዓመት ከስድስት ወር ነገሠ፤ በኢየሩሳሌምም ሠላሳ ሦስት ዓመት ነገሠ።
5
እነዚህ ደግሞ በኢየሩሳሌም ተወለዱለት፤ ከዓሚል ልጅ ከቤርሳቤህ ስማዕ፥ ሶባብ፥ ናታን፥ ሰሎሞን፥ አራት፤
6
ኢያቤሔር፥ ኤልሳማ፥ ኤሊፋላት፥
7
ናጌል፥ ናፌቅ፥ ያፍያ፥
8
ኤልሳማ፥ ኤሊዳ፥ ኤልፋሌጥ፥ ዘጠኝ።
9
እነዚህ ሁሉ ከቁባቶቹ ልጆች በቀር የዳዊት ልጆች ነበሩ፤ ትዕማርም እኅታቸው ነበረች።
10
የሰሎሞንም ልጅ ሮብዓም ነበረ፤ ልጁ አቢያ፥ ልጁ አሳ፥ ልጁ ኢዮሣፍጥ፥
11
ልጁ ኢዮራም፥ ልጁ አካዝያስ፥ ልጁ ኢዮአስ፥
12
ልጁ አሜስያስ፥ ልጁ ዓዛርያስ፥ ልጁ ኢዮአታም፥
13
ልጁ አካዝ፥ ልጁ ሕዝቅያስ፥ ልጁ ምናሴ፥
14
ልጁ አሞጽ፥ ልጁ ኢዮስያስ።
15
የኢዮስያስም ልጆች፤ በኵሩ ዮሐናን፥ ሁለተኛውም ኢዮአቄም፥ ሦስተኛውም ሴዴቅያስ፥ አራተኛውም ሰሎም።
16
የኢዮአቄምም ልጆች፤ ልጁ ኢኮንያን፥ ልጁ ሴዴቅያስ።
17
የኢኮንያንም ልጆች አሤር፥ ሰላትያል፥
18
መልኪራም፥ ፈዳያ፥ ሳንሳሮ፥ ይቃምያ፥ ሆሻማ፥ ነዳብያ ነበሩ።
19
የፈዳያም ልጆች ዘሩባቤልና ሰሜኤ ነበሩ፤ የዘሩባቤልም ልጆች፤ ሜሱላም፥ ሐናንያ፥ እኅታቸውም ሰሎሚት።
20
አሱባ፥ አሄል፥ በራክያ፥ ሐሳድያ፥ አስቦሴድ አምስት ናቸው።
21
የሐናንያም ልጆች ፈላጥያና ልጁ ኢያሴያ ነበሩ። ረፋያ ልጁ፥ አርና ልጁ፥ አብድዩ ልጁ፥ ሴኬንያ ልጁ።
22
የሴኬንያም ልጅ ሰማዕያ ነበረ። የሰማዕያም ልጆች ሐጡስ፥ ኢዮሔል፥ ቤርያሕ፥ ነዋድያ፥ ሳፌጥ ስድስት ነበሩ።
23
የነዋድያ ልጆች ኤልዮዔንኢ፥ ሕዝቅያስ፥ ዓዝሪቃም ሦስት ነበሩ።
24
የኤልዮዔናኢም ልጆች አዳይያ፥ ኤልያሴብ፥ ፈላያ፥ ዓቁብ፥ ዮሐናን፥ ዶላያ፥ ዓናኒ ሰባት ነበሩ።
← Chapter 2
Jump to:
Chapter 1
Chapter 2
Chapter 3
Chapter 4
Chapter 5
Chapter 6
Chapter 7
Chapter 8
Chapter 9
Chapter 10
Chapter 11
Chapter 12
Chapter 13
Chapter 14
Chapter 15
Chapter 16
Chapter 17
Chapter 18
Chapter 19
Chapter 20
Chapter 21
Chapter 22
Chapter 23
Chapter 24
Chapter 25
Chapter 26
Chapter 27
Chapter 28
Chapter 29
Chapter 4 →
All chapters:
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29