2 Samuel 13
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
10ከዚያም በኋላ አምኖን ትዕማርን “ታጐርሺኝ ዘንድ ምግቡን ይዘሽ ወደ አልጋዬ አምጪው” አላት፤ ስለዚህም ትዕማር ምግቡን ወደ ወንድምዋ ወደ አምኖን አመጣችው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005