Acts 13
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
15የሕግና የነቢያት መጻሕፍት ከተነበቡ በኋላ የምኲራቡ አለቆች “ወንድሞች ሆይ፥ ሕዝቡን የሚያጽናና የምክር ቃል ካላችሁ ተናገሩ” ብለው ወደነጳውሎስ ሰው ላኩ።
Recommended Reading