Genesis 38
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
22ስለዚህ ሰውየው ወደ ይሁዳ ተመልሶ ሄደና “ላገኛት አልቻልኩም፤ በዚያ የሚኖሩትም ሰዎች ‘እንደዚህ ያለች አመንዝራ ሴት እዚህ የለችም’ አሉኝ” ብሎ ነገረው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005