Numbers 3
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
41በእስራኤል የበኲር ልጆች ሁሉ ምትክ ሌዋውያንን እንዲሁም በእስራኤላውያን የእንስሶች በኲር ሁሉ ምትክ የሌዋውያንን እንስሶች ውሰድ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
Recommended Reading
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
Recommended Reading