bible
ra
🌐 Language
English
Español
Français
Deutsch
Português
Italiano
Nederlands
Русский
中文
日本語
한국어
العربية
Türkçe
Tiếng Việt
ไทย
Indonesia
All Languages
Home
/
Amharic
/
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
/
1 Chronicles 1
1 Chronicles 1
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
Jump to:
Chapter 1
Chapter 2
Chapter 3
Chapter 4
Chapter 5
Chapter 6
Chapter 7
Chapter 8
Chapter 9
Chapter 10
Chapter 11
Chapter 12
Chapter 13
Chapter 14
Chapter 15
Chapter 16
Chapter 17
Chapter 18
Chapter 19
Chapter 20
Chapter 21
Chapter 22
Chapter 23
Chapter 24
Chapter 25
Chapter 26
Chapter 27
Chapter 28
Chapter 29
Chapter 2 →
1
አዳም፣ ሴት፣ ሄኖስ፣
2
ቃይናን፣ መላልኤል፣ ያሬድ፣
3
ሄኖክ፣ ማቱሳላ፣ ላሜሕ፣ ኖኅ።
4
የኖኅ ወንዶች ልጆች ፤ ሴም፣ ካም፣ ያፌት።
5
የያፌት ወንዶች ልጆች፤ ጋሜር፣ ማጎግ፣ ማዴ፣ ያዋን፣ ቶቤል፣ ሞሳሕ፣ ቴራስ።
6
የጋሜር ወንዶች ልጆች፤ አስከናዝ፣ ሪፋት፣ ቴርጋማ።
7
የያዋን ወንዶች ልጆች፤ ኤሊሳ፣ ተርሴስ፣ ኪቲም፣ ሮድኢ።
8
የካም ወንዶች ልጆች፤ ኵሽ፣ ምጽራይም፣ ፉጥ፣ ከነዓን።
9
የኵሽ ወንዶች ልጆች፤ ሳባ፣ ኤውላጥ፣ ሰብታ፣ ራዕማ፣ ሰብቃታ። የራዕማ ወንዶች ልጆች፤ ሳባ፣ ድዳን።
10
ኵሽ ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው ኀያል ጦረኛ ሆነ።
11
ምጽራይም የሉዲማውያን፣ የዐናማውያን፣ የላህባማውያን፣ የነፍተሂማውያን፣
12
የፈትሩሲማውያን፣ የፍልስጥኤማውያን ቅድመ አባቶች የሆኑት የከስሉሂ ማውያንና የከፍቶሪማውያን ነገዶች አባት ነው።
13
ከነዓን የበኵር ልጁ የሆነው የሲዶን እንዲሁም የኬጢያውያን፣
14
የኢያቡሳውያን፣ የአሞራውያን፣ የጌርጌሳውያን፣
15
የኤዊያውያን፣ የዐርካውያን፣ የሲኒውያን፣
16
የአራዴዎያውያን፣ የሰማርያውያን፣ የአማቲያውያን አባት ነው።
17
የሴም ወንዶች ልጆች፤ ኤላም፣ አሦር፣ አርፋክስድ፣ ሉድ፣ አራም። የአራም ወንዶች ልጆች፤ ዑፅ፣ ሁል፣ ጌቴር፣ ሞሳሕ።
18
አርፋክስድ ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ።
19
ዔቦር ሁለት ወንዶች ልጆች ወለደ፤ በዘመኑ ምድር ስለ ተከፈለች፣ የአንደኛው ስም ፋሌቅ ተብሎ ተጠራ፤ ወንድሙም ዮቅጣን ተባለ።
20
ዮቅጣንም፣ አልሞዳድን፣ ሣሌፍን፣ ሐስረሞትን፣ ያራሕን፣
21
ሀዶራምን፣ አውዛልን፣ ደቅላን፣
22
ዖባልን፣ አቢማኤልን፣ ሳባን፣
23
ኦፊርን፣ ኤውላጥን፣ ዮባብን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ወንዶች ልጆች ናቸው።
24
ሴም፣ አርፋክስድ ፣ ሳላ፣
25
ዔቦር፣ ፋሌቅ፣ ራግው፣
26
ሴሮሕ፣ ናኮር፣ ታራ፣
27
እንዲሁም በኋላ አብርሃም የተባለው አብራም።
28
የአብርሃም ወንዶች ልጆች፤ ይስሐቅ፣ እስማኤል።
29
የእነዚህ ዘሮች የሚከተሉት ናቸው፤ የእስማኤል በኵር ልጅ ነባዮት፣ ቄዳር፣ ነብዳኤል፣ መብሳም፣
30
ማስማዕ፣ ዱማ፣ ማሣ፣ ኩዳን፣ ቴማን፣
31
ኢጡር፣ ናፌስ፣ ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ናቸው።
32
የአብርሃም ቁባት ኬጡራ የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች ዘምራን፣ ዮቅሳን፣ ሜዳን፣ ምድያም፣ የስቦቅና፣ ስዌሕ ናቸው። የዮቅሳን ወንዶች ልጆች፤ ሳባ፣ ድዳን።
33
የምድያም ወንዶች ልጆች፤ ጌፌር፣ ዔፌር፣ ሄኖኅ፣ አቢዳዕ፣ ኤልዳዓ፤ እነዚህ ሁሉ የኬጡራ ዘሮች ናቸው።
34
አብርሃም ይስሐቅን ወለደ። የይስሐቅ ወንዶች ልጆች፤ ዔሳው፣ እስራኤል።
35
የዔሳው ወንዶች ልጆች፤ ኤልፋዝ፣ ራጉኤል፣ የዑስ፣ የዕላም፣ ቆሬ።
36
የኤልፋዝ ወንዶች ልጆች፤ ቴማን፣ ኦማር፣ ስፎ ፣ ጎቶም፣ ቄኔዝ፣ ቲምናዕ፣ አማሌቅ።
37
የራጉኤል ወንዶች ልጆች፤ ናሖት፣ ዛራ፣ ሣማ፣ ሚዛህ።
38
የሴይር ወንዶች ልጆች፤ ሎጣን፣ ሦባል፣ ጽብዖን፣ ዓና፣ ዲሶን፣ ኤጽር፣ ዲሳን።
39
የሎጣን ወንዶች ልጆች፤ ሖሪ፣ ሄማም፤ ቲሞናዕ የሎጣን እኅት ነበረች።
40
የሦባል ወንዶች ልጆች፤ ዓልዋን፣ ማኔሐት፣ ዔባል፣ ስፎ፣ አውናም። የጽብዖን ወንዶች ልጆች፤ አያ፣ ዓና።
41
የዓና ወንድ ልጅ፤ ዲሶን። የዲሶን ወንዶች ልጆች፤ ሔምዳን ፣ ኤስባን፣ ይትራን፣ ክራን።
42
የኤጽር ወንዶች ልጆች፤ ቢልሐን፣ ዛዕዋን፣ ዓቃን። የዲሳን ወንዶች ልጆች፤ ዑፅ፣ አራን።
43
በእስራኤል አንድም ንጉሥ ገና ሳይነግሥ በኤዶም ምድር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው፤ የቢዖር ልጅ ባላቅ፤ ከተማዪቱም ዲንሃባ ትባል ነበር።
44
ባላቅ ሲሞትም የባሶራ ሰው የሆነው የዛራ ልጅ ኢዮባብ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።
45
ኢዮባብ ሲሞት የቴማን አገር ሰው የሆነው ሑሳም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።
46
ሑሳም ሲሞት በሞዓብ ምድር ምድያምን ድል ያደረገው የባዳድ ልጅ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። የከተማዪቱም ስም ዓዊት ተባለ።
47
ሃዳድም ሲሞት የመሥሬቃ ሰው የሆነው ሠምላ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።
48
ሠምላም ሲሞት በወንዙ አጠገብ ያለችው የረሚቦት ሰው የሆነው ሳኡል በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።
49
ሳኡልም ሲሞት የዓክቦር ልጅ የሆነው በኣልሐናንም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።
50
በኣልሐናን ሲሞት ሀዳድ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። ከተማውም ፋዑ ትባል ነበር፤ ሚስቱ መሄጣብኤል ትባላለች፤ እርሷም የሜዛሃብ ልጅ የመጥሬድ ልጅ ነበረች።
51
ሀዳድም ሞተ። ዋና ዋናዎቹ የኤዶም ሕዝብ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ፣ ዓልዋ፣ የቴት፣
52
አህሊባማ፣ ኤላ፣ ፊኖን፣
53
ቄኔዝ፣ ቴማን፣ ሚብሳር፣
54
መግዲኤል፣ ዒራም። እነዚህ የኤዶም አለቆች ነበሩ።
Jump to:
Chapter 1
Chapter 2
Chapter 3
Chapter 4
Chapter 5
Chapter 6
Chapter 7
Chapter 8
Chapter 9
Chapter 10
Chapter 11
Chapter 12
Chapter 13
Chapter 14
Chapter 15
Chapter 16
Chapter 17
Chapter 18
Chapter 19
Chapter 20
Chapter 21
Chapter 22
Chapter 23
Chapter 24
Chapter 25
Chapter 26
Chapter 27
Chapter 28
Chapter 29
Chapter 2 →
All chapters:
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29