Lamentations 2
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
1ጌታ የጽዮንን ሴት ልጅ፣ በቍጣው ደመና እንዴት ጋረዳት! ከሰማይ ወደ ምድር፣ የእስራኤልን ክብር ወርውሮ ጣለው፤ በቍጣው ቀን፣ የእግሩን መቀመጫ አላስታወሰም።
Recommended Reading
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
Recommended Reading