Exodus 10
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
13ስለዚህ ሙሴ በግብጽ ምድር ላይ እጁን ዘረጋ፤ እግዚአብሔርም በዚያን ቀንና ሌሊት የምሥራቅ ነፋስ አስነሣ፤ በነጋም ጊዜ ያ የምሥራቅ ነፋስ አንበጦችን አመጣ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005