bible
ra
🌐 Language
English
Español
Français
Deutsch
Português
Italiano
Nederlands
Русский
中文
日本語
한국어
العربية
Türkçe
Tiếng Việt
ไทย
Indonesia
All Languages
Home
/
Amharic
/
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
/
Job 18
Job 18
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
← Chapter 17
Jump to:
Chapter 1
Chapter 2
Chapter 3
Chapter 4
Chapter 5
Chapter 6
Chapter 7
Chapter 8
Chapter 9
Chapter 10
Chapter 11
Chapter 12
Chapter 13
Chapter 14
Chapter 15
Chapter 16
Chapter 17
Chapter 18
Chapter 19
Chapter 20
Chapter 21
Chapter 22
Chapter 23
Chapter 24
Chapter 25
Chapter 26
Chapter 27
Chapter 28
Chapter 29
Chapter 30
Chapter 31
Chapter 32
Chapter 33
Chapter 34
Chapter 35
Chapter 36
Chapter 37
Chapter 38
Chapter 39
Chapter 40
Chapter 41
Chapter 42
Chapter 19 →
1
አውኬናዊው በልዳዶስ መለሰ እንዲህም አለ፦
2
“ዝም የማትለው እስከ መቼ ነው? እኛም እንድንነግርህ ታገሥ።
3
ስለ ምንስ እንደ እንስሳ በፊትህ ዝም አልን?
4
መከራው ይገባሃል፤ አንተስ የሞትህ እንደ ሆነ ምንድን ነው? ከሰማይ በታች ምድር ስለ አንተ ባድማ ትሆናለችን? ወይስ ተራራዎች ከመሠረታቸው ይናወጣሉን?
5
“የኀጢኣተኞች መብራት ይጠፋል፥ ነበልባላቸውም ብልጭ አይልም።
6
ብርሃኑ በድንኳኑ ውስጥ ይጨልማል፤ መብራቱም በላዩ ይጠፋል።
7
የተዋረዱ ሰዎች ንብረቱን ይወስዳሉ፤ ምክሩም ትጥለዋለች።
8
እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፤ በመረብም ትታሠራለች፤
9
አሽክላዎች በላዩ ይመጣሉ፤ የተጠሙትም በእርሱ ይበረታሉ፤
10
በምድር ላይ የሸምቀቆ ገመዱ ተሰውራለች፤ የሚጐትተውም በመንገዱ ላይ ነው።
11
መከራ በዙሪያው ታጠፋዋለች፤ ብዙ ጠላቶችም ከእግሩ በታች ይመጣሉ።
12
ኀይሉ በራብ ትደክማለች። አስጨናቂ መቅሠፍትም ተዘጋጅቶለታል።
13
ጭኖቹ ይበሰብሳሉ። ሞትም መልካም ሕዋሶቹን ይበላል።
14
ጤንነት ከሥጋው ትርቃለች። መከራው ትጸናለች፤ እግዚአብሔርም ይበቀለዋል።
15
በሌሊት በድንኳኑ ውስጥ ለእርሱ የማይሆነው ይኖራል፤ የእርሱም መልካም ነገር በዲን ይበተናል።
16
ሥሩ ከበታቹ ይደርቃል፤ ፍሬውም ከላዩ ይረግፋል።
17
መታሰቢያውም ከምድር ይጠፋል፤ በምድርም ስም አይቀርለትም።
18
ከብርሃን ወደ ጨለማ አርቀው ያፈልሱታል።
19
ከሕዝቡ መካከል የሚራራለት የለም፤ ቤቱ ከሰማይ በታች አይቀርለትም።
20
ነገር ግን ባዕድ በንብረቱ ላይ ተድላ ያደርጋል፤ ድሃው በእርሱ ያጕረመርማል። ፊተኞቹም ይደነቃሉ።
21
የኀጢኣተኞች ቤት እንዲህ ነው፤ እግዚአብሔርንም የማያውቁ ሰዎች ስፍራ ይህ ነው።”
← Chapter 17
Jump to:
Chapter 1
Chapter 2
Chapter 3
Chapter 4
Chapter 5
Chapter 6
Chapter 7
Chapter 8
Chapter 9
Chapter 10
Chapter 11
Chapter 12
Chapter 13
Chapter 14
Chapter 15
Chapter 16
Chapter 17
Chapter 18
Chapter 19
Chapter 20
Chapter 21
Chapter 22
Chapter 23
Chapter 24
Chapter 25
Chapter 26
Chapter 27
Chapter 28
Chapter 29
Chapter 30
Chapter 31
Chapter 32
Chapter 33
Chapter 34
Chapter 35
Chapter 36
Chapter 37
Chapter 38
Chapter 39
Chapter 40
Chapter 41
Chapter 42
Chapter 19 →
All chapters:
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42