bible
ra
🌐 Language
English
Español
Français
Deutsch
Português
Italiano
Nederlands
Русский
中文
日本語
한국어
العربية
Türkçe
Tiếng Việt
ไทย
Indonesia
All Languages
Home
/
Amharic
/
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
/
Job 41
Job 41
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
← Chapter 40
Jump to:
Chapter 1
Chapter 2
Chapter 3
Chapter 4
Chapter 5
Chapter 6
Chapter 7
Chapter 8
Chapter 9
Chapter 10
Chapter 11
Chapter 12
Chapter 13
Chapter 14
Chapter 15
Chapter 16
Chapter 17
Chapter 18
Chapter 19
Chapter 20
Chapter 21
Chapter 22
Chapter 23
Chapter 24
Chapter 25
Chapter 26
Chapter 27
Chapter 28
Chapter 29
Chapter 30
Chapter 31
Chapter 32
Chapter 33
Chapter 34
Chapter 35
Chapter 36
Chapter 37
Chapter 38
Chapter 39
Chapter 40
Chapter 41
Chapter 42
Chapter 42 →
1
አትፈራምን? ለእኔ አዘጋጅተሃልና። የሚቃወመኝስ ማን ነው?
2
የሚከራከረኝና በሕይወት የሚኖርስ ማን ነው? ከሰማይ በታች ያለውም ሁሉ የእኔ ነው።
3
ስለ እርሱ ዝም አልልም፥ የኀይል ቃልም እንደ እርሱ ያለውን ይቅር ይለዋል።
4
የፊቱን መጋረጃ ማን ይገልጣል? ወደ ደረቱ መጋጠሚያ ውስጥስ ማን ይገባል?
5
የፊቱንስ ደጆች የሚከፍት ማን ነው? በጥርሶቹ ዙሪያም ግርማ አለ።
6
አንጀቶቹ የናስ አራዊት ናቸው፤ የቆዳውም ጽናት እንደ ዓለት ድንጋይ ነው።
7
እርስ በርሳቸው የተጣበቁ ናቸውና፥ ነፋስም በመካከላቸው መግባት አይችልም።
8
ሰውን ከወንድሙ ጋር አንድ ያደርጋል፤ እርስ በርሳቸው የተገጣጠሙ ናቸው፤ ሊለያዩም አይችሉም።
9
እንጥሽታው ብልጭታን ያወጣል፥ ዐይኖቹም እንደ አጥቢያ ኮከብ ናቸው።
10
ከአፉ የሚቃጠል መብራት ይወጣል የእሳትም ፍንጣሪ ይረጫል።
11
የከሰል እሳት እንደሚቃጠልበት ምድጃ ከአፍንጫው ጢስ ይወጣል።
12
እስትንፋሱ እንደ ፍም ናት። ነበልባልም ከአፉ ይወጣል።
13
በአንገቱ ኀይል ታድራለች፤ ለሚያየውም በፊቱ ሞት ይውላል።
14
የአካሉ ሥጋም የተነባበረ ነው፤ ጎጂ ነገርን ቢያፈስሱበትም አይንቀሳቀስም፤
15
ልቡ እንደ ዋሻ ድንጋይ የደነደነ ነው፤ እንደ ወፍጮ ድንጋይም የጸና ነው።
16
በተመለሰም ጊዜ አራዊትና እንስሳ ይፈራሉ፥ በምድርም ላይ የሚንቀሳቀሱ ሁሉ ይሸበራሉ።
17
ሰይፍና ጦር፥ ፍላጻና መውጊያም ቢያገኙት ምንም አያደርጉትም።
18
በእርሱ ዘንድ መውጊያና የብረት ልብስ እንደ ገለባ ናቸው። ናስም እንደ ነቀዘ እንጨት ነው።
19
የናስ ፍላጻ ሊበሳው አይችልም፤ የወንጭፍ ድንጋዮችም በእርሱ ዘንድ እንደ ገለባ ናቸው።
20
ድጅኖ ቀሰም ይመስለዋል በታላላቅ ድንጋዮች ላይ ይሥቃል።
21
መኝታው እንደ ስለታም ድንጋይ ነው፤ የባሕር ወርቅ ሁሉ በእርሱ ዘንድ እንደማይቈጠር ጭቃ ነው።
22
ቀላይዋን እንደ ብረት ድስት ያፈላታል፤ ባሕሩም ምድረ በዳ ይመስለዋል።
23
የሲኦልም ጥልቀት እንደ ምርኮ ነው። ቀላዩንም እንደ መመላለሻ መንገድ ያደርጋል።
24
በተፈጠረ ጊዜ መላእክቴ የሣቁበት፥ እንደ እርሱ ያለ በምድር ላይ ምንም የለም።
25
ከፍ ያለውን ሁሉ ይመለከታል፤ በውኃ ውስጥም ላሉ ሁሉ ንጉሥ ነው።”
← Chapter 40
Jump to:
Chapter 1
Chapter 2
Chapter 3
Chapter 4
Chapter 5
Chapter 6
Chapter 7
Chapter 8
Chapter 9
Chapter 10
Chapter 11
Chapter 12
Chapter 13
Chapter 14
Chapter 15
Chapter 16
Chapter 17
Chapter 18
Chapter 19
Chapter 20
Chapter 21
Chapter 22
Chapter 23
Chapter 24
Chapter 25
Chapter 26
Chapter 27
Chapter 28
Chapter 29
Chapter 30
Chapter 31
Chapter 32
Chapter 33
Chapter 34
Chapter 35
Chapter 36
Chapter 37
Chapter 38
Chapter 39
Chapter 40
Chapter 41
Chapter 42
Chapter 42 →
All chapters:
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42