bible
ra
🌐 Language
English
Español
Français
Deutsch
Português
Italiano
Nederlands
Русский
中文
日本語
한국어
العربية
Türkçe
Tiếng Việt
ไทย
Indonesia
All Languages
Home
/
Amharic
/
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
/
Job 19
Job 19
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
← Chapter 18
Jump to:
Chapter 1
Chapter 2
Chapter 3
Chapter 4
Chapter 5
Chapter 6
Chapter 7
Chapter 8
Chapter 9
Chapter 10
Chapter 11
Chapter 12
Chapter 13
Chapter 14
Chapter 15
Chapter 16
Chapter 17
Chapter 18
Chapter 19
Chapter 20
Chapter 21
Chapter 22
Chapter 23
Chapter 24
Chapter 25
Chapter 26
Chapter 27
Chapter 28
Chapter 29
Chapter 30
Chapter 31
Chapter 32
Chapter 33
Chapter 34
Chapter 35
Chapter 36
Chapter 37
Chapter 38
Chapter 39
Chapter 40
Chapter 41
Chapter 42
Chapter 20 →
1
ኢዮብም መለሰ እንዲህም አለ፦
2
“ነፍሴን የምትነዘንዙአት፥ በቃላችሁስ የምታደቅቁኝ እስከ መቼ ነው? ነገር ግን እግዚአብሔር ይህን እንዳደረገብኝ ዕወቁ፤
3
ዐሥር ጊዜ ትናገሩኛላችሁ፥ ትሰድቡኛላችሁም፤ በሰውነቴ ላይ በጠላትነት ስትነሡብኝ አታፍሩም።
4
በእውነት እኔ ከበደልሁ፤ ስሕተቴ ከእኔ ጋር ትኖራለች። የማላውቀውንም ነገር ተናገርሁ፤ ነገሬም ስንፍና ነው እንጂ በየጊዜው አይደለም።
5
ወዮልኝ! አፋችሁን በእኔ ላይ ከፍ ከፍ ታደርጋላችሁና፤ ትጓደዱብኛላችሁ፤ ትዘልፉኛላችሁም።
6
እንግዲህ እግዚአብሔር እንደ አወከኝ፥ መዓቱንም በእኔ ላይ እንደ አበዛ ዕወቁ።
7
እነሆ፥ በዘለፋ እደክማለሁ፤ አልናገርምም፤ አሰምቼም እጮኻለሁ፤ ነገር ግን ፍርድ የለኝም።
8
ዙሪያዬ ታጥሯል፤ መተላለፊያም የለኝም፤ በፊቴም ጨለማን ጋርዶበታል።
9
ክብሬን ገፈፈኝ፤ ዘውዴንም ከራሴ ላይ ወሰደ።
10
በዚህና በዚያ አፈረሰኝ፤ እኔም ሄድሁ፤ ተስፋዬንም እንደ ዛፍ ቈረጠው።
11
በታላቅ ቍጣም ያዘኝ እንደ ጠላትም ቈጠረኝ።
12
ሠራዊቱ አብረው በእኔ ላይ መጡ፥ የሚሸምቁብኝም መንገዴን ከበቡ፥
13
“ወንድሞች ተለዩኝ፥ ከእኔ ይልቅ ባዕዳንን ወደዱ። ጓደኞችም አላዘኑልኝም።
14
ዘመዶች አልተረዱኝም፥ ስሜንም የሚያውቁ ረሱኝ።
15
ቤተሰቦችና ሴቶች አገልጋዮች ሊያዩኝ አልፈቀዱም፤ እንደ መጻተኛም አስመሰሉኝ።
16
አገልጋዮችን እጠራቸዋለሁ፤ እነርሱ ግን ቸል ይሉኛል፤ በአፌም እለማመጣቸዋለሁ።
17
ሚስቴን እለማመጣታለሁ፤ እርስዋ ግን ትጠቃቀስብኛለች፤ የቤተሰቤንም ልጆች ፈጽሜ አቈላምጣቸዋለሁ።
18
ለዘለዓለም ተስፋ ቈረጡብኝ። ብነሣም በእኔ ላይ ሐሜት ይናገራሉ።
19
ያዩኝ ሁሉ ተጸየፉኝ፤ እኔ የምወድዳቸውም በላዬ ተነሡ።
20
ቍርበቴ ከሥጋዬ ጋር ይበጣጠሳል። አጥንቶቼም ይፋጩብኛል።
21
እናንተ ወዳጆቼ ሆይ፤ ማሩኝ፤ ማሩኝ፤ የእግዚአብሔር እጅ ዳስሳኛለችና።
22
ስለ ምን እናንተ እንደ እግዚአብሔር ታሳድዱኛላችሁ? ከሥጋዬስ ስለምን አትጠግቡም?
23
ቃሌን ማን በጻፈው! ማንስ በመጽሐፍ ውስጥ ለዘለዓለም ባተመው!
24
ማን በብረት ብርዕና በእርሳስ፥ በዓለት ላይ በቀረፀው!
25
እኔን ግን የሚቤዠኝ ሕያው እንደ ሆነ፥ በመጨረሻም ዘመን በምድር ላይ እንዲቆም፥
26
ይህ ቍርበቴም ከጠፋ በኋላ፥ በዚያ ጊዜ ከሥጋዬ ተለይቼ እግዚአብሔርን እንዳይ አውቃለሁ።
27
እኔ ራሴ አየዋለሁ፤ ዐይኖቼም ይመለከቱታል፤ ከእኔም ሌላ አይደለም። ሁሉም በብብቴ ተፈጸመ።
28
“በፊቱ ምን እንናገራለን? የነገሩ ሥርም በእርሱ ዘንድ ተገኝቶአል ብትሉ፥
29
እናንተ ሐሣርን ፍሩአት፥ ቍጣ በኃጥኣን ላይ ይመጣልና፤ ያንጊዜም ክፋታቸው ከየት እንደ ሆነ ያውቃሉ።”
← Chapter 18
Jump to:
Chapter 1
Chapter 2
Chapter 3
Chapter 4
Chapter 5
Chapter 6
Chapter 7
Chapter 8
Chapter 9
Chapter 10
Chapter 11
Chapter 12
Chapter 13
Chapter 14
Chapter 15
Chapter 16
Chapter 17
Chapter 18
Chapter 19
Chapter 20
Chapter 21
Chapter 22
Chapter 23
Chapter 24
Chapter 25
Chapter 26
Chapter 27
Chapter 28
Chapter 29
Chapter 30
Chapter 31
Chapter 32
Chapter 33
Chapter 34
Chapter 35
Chapter 36
Chapter 37
Chapter 38
Chapter 39
Chapter 40
Chapter 41
Chapter 42
Chapter 20 →
All chapters:
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42